sale cater pr vic other gulele
Walia Tenderየግልጽ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
በጉለሌ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የአስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን የ2013 በጀት ዓመት የእቅድ ማስፈፀሚያ የሚውሉ የተለያዩ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ሎት 1 የጽህፈት መሰሪያ
- ሎት 2 የጽዳት ዕቃዎች
- ሎት 3. የደንብ ልብስ
- ሎት-4 የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች
- ሎት 5 የመኪና ዕቃዎች
- ሎት 6 የህትመት ስራዎች
- ሎት 7 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና
- ሎት 8 የሆቴል መስተንግዶ
- ሎት-10 ዲጄና የሙዚቃ መሳሪያዎች
- ሎት10. የተለያዩ የአትክልት ዘር
- ሎት 11- የድንኳን ኪራይ
- ሎት 12. የተሽከርካሪ ጥገና
- ሎት 13.ጀኔሬተር ጥገና
- በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፡፡
- በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገበ
- የተጨማሪ እሴት ታክስ VAT/ ሰርተፍኬት ፎቶ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ተመላሽ የሚሆን የጨረታ ማስከበሪያ ሎት 1 20,000 ብር ሎት -2 15,000 ብር ሎት 3 10000 ብር ሎት 4 25,000 ብር ሎት5 12,000 ብር ሎት 6.10,000 ብር ሎት 7.10,000 ብር ሎት8 10000 ብር ሎት 9 10,000 ብር ሎት 10. 10,000 ብር ሎት-11. 10000 ብር ሎት-12 20,000 ብር ሎት- 13 10,000 ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦብቻ ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ዝርዝር ጉዳዮችና የተጫራቾችን መመሪያ የያዘ ሰነድ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሰነድ ብር 100 ( አንድ መቶ ብር) በመግዛት 9ኛ ፎቅ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ጨረታው መጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በ10 ኛው ቀን 8 ፡00 ሰዓት ታሽጉ ከቀኑ 8 ፡30 ላይ ይከፈታል። ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ]ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል ፣ ህጋዊ ወኪል ለመሆናችሁ የሚገልጽ ይዛችሁእንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡
- አሸናፊው ድርጅት ውሉን በተፈራረመበት በ15 ቀን ውስጥ እቃውን ያቀርባል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች ለሚያቀርቡት እቃ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ናሙና ለሚያስፈልጋቸው ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ ግዴታነው ካላቀረቡ ከጨረታ ውጪ ይሆናሉ።
- አሸናፊ ሆኖ የተመረጠው ድርጅት እቃውን / አገልግሎት ተቋሙ ድረስ በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ አለበት፡፡
- ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ ከጨረታው እራሳቸውን ማግለል አይችሉም፡፡
- ተጫራቾች የዋጋ ዝርዝራቸውን በገዙት የጨረታ ሰነድ ላይ ብቻ ሞልተው እና በእያንዳንዱ ላይ ማህተም በማድረግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ማህተም ያላደረገ ተጫራች ከጨረታ ውጪ ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች በገዙትሰነድመሠረትየሞሉትን ዋጋ(VAT) ያካተተመሆኑን ወይም አለመሆኑን መጥቀስ ይኖርበታል ካልተጠቀሰ እንደተካተተ ተደርጎ ይወሰዳል።
- በጨረታው ላይ 20% መጨመር /መቀነስ ይቻላል፡፡
- . በውሉ ላይ 25% መጨመር ይቻላል፡፡
- ኦርጅናል እና ኮፒውን ሰነድ ለየብቻ አድርጎ በማያያዝ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
- መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
መረጃ፡- የጨረታ ሰነድ የሚገኝበት ቦታ አዲሱ ገበያ ኖክ ጀርባ
የጉ/ ክ/ ከተማ- አዲሱ ህንጻ 9 ኛ ፎቅ በስልክ ቁጥር 011-8-27-95-28 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በጉ ለሌ ክ/ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ ቤት የአስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ ቤት የግዥ ቡድን
________________
Posted:አዲስ ዘመን ሐምሌ 22 ቀን 2012
Deadline: August 7, 2020
________________