What is SPTV (Ethiosat)
CEO OF Joni Dish (joni)የብዙ ሰው ጥያቄ የሆነውን ነገር ዛሬ እንመልሳለን
ጥያቄ: Ethiosat 57°E ላይ ያሉት SPTV 1 እና SPTV 2 እንዴት መክፈት እንችላለን?
🚫ጥብቅ ማሳሰቢያ ይነበብ🚫
⚠️በኢትዮሳት የሚገኙ SPTV 1HD & SPTV 2HD Search ሲደረጉ የሚገቡትም የሚከፍቱት ከስር በተጠቀሱ ዲኮደሮች ብቻ ናቸው!
ከተጠቀሱት ውጪ ያሉ ዲኮደሮች ላይ SPTV ቻናል በሪሲቨራችሁ Search ስታደርጉም አይገቡም የሚገቡትም የሚከፍቱትም ከታች በተጠቀሱ ረሲቨሮች ብቻ ነው!
⛔️መስራት የሚችሉት ከስር የተጠቀሱ ብቻ ናቸው! የእናንተን ዲኮደር ሞዴል እየጠቀሳችሁ አስር ጊዜ አትጠይቁ የሚሰሩት ከስር የተጠቀሱት ብቻ ናቸው እነሱን ብቻ አንብቡ!
የሪሲቨራቹ ሞዴል ስትነኩ ወደ መጨረሻው ሶፍትዌር ስለሚወስዳቹ የእናንተን ሞዴል እየነካችሁ ሶፍትዌሮቻችሁን ማግኘት እና መጫን ትችላላችሁ 👇
🔰SPTV HD የመጨረሻ ሶፍትዌር ካልተጫነ በፍፁም አይሰራም ስለዚህ ከታች የእናንተ ሪሲቨር ሞዴል የሆነውን ፅሁፍ አንዴ ንኩት እና የመጨረሻውን ሶፍትዌር በቀላሉ ታገኛላችሁ👇
ከዚህ በታች ያሉ ረሲቨሮች Special software መጫን ይኖርባችሗል እሱም ከ EthioShare ወደ Funcam የሚቀይር ማለት ነው ለመቀየርም የራሱ የሆነ Processes አለው ስለ አቀያየሩ ሙሉ መረጃ ለማግኘት Click Here
✔️SPTV ለመጠቀም እቤታችሁ ከላይ የተጠቀሱ ዲኮደሮች መካከል አንዱ ካላችሁ እና ኢትዮሳት የተሰራ ዲሽ ካለ በቂ ነው! ምንም የዲሽ ባለሙያ እና ተጨማሪ ወጪ አያስፈልግም! ምንም ኔትወርክ እና WIFI አንቴና አያስፈልግም! ቻናሎቹ ያለ ኔትወርክ የሚሰሩ ናቸው!
✔️ከላይ የተጠቀሱ ዲኮደሮች መካከል አንዱ ካሏችሁ እንኳን ደስ አላችሁ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲቀር ማንኛውንም ጨዋታ በቀጥታ ያለምንም ኔትወርክ መጠቀም ትችላላችሁ!
✔️በመጨረሻም ቻናሎቹ የሚሰሩት በመጠነኛ ክፍያ ስለሆነ የአንድ ወር እንደየ ሪሲቨራችሁ አይነት 400 ብር ሲሆን የ3 ወር ደግሞ 800/850 ብር ብቻ ነው!
‼️ማሳሰቢያ ‼️
-ከላይ የተጠቀሱ ዲኮደሮች የመጨረሻ እና ከዲስ ሶፍትዌር መጫናችሁን እርግጠኛ ሁኑ!
ስራ ለማቅለል ሲባል ሁላችሁም ቅድሚያ ጭናችሁ Ready አድርጋችሁ Serial Number እና የከፈላችሁበትን ደረሰኝ ብትልኩ የተሻለ ነው!
😉ለማስሞላት በቴሌብር Or ንግድ ባንክ 1000437042498 Yohannes birara ወይም TeleBirr 0976560308 Afework ላይ አስገብታችሁ ያስገባችሁበትን ደረሰኝ እና የረሲቨራችሁን Serial Number About STB ውስጥ ሆናችሁ ፎቶ አንስታችሁ Joni4k ላይ መላክ ብቻ ነው ።
🚫ከአጭበርባሪዎች ለመዳን የኛን መልዕክት ብቻ ይከታተሉ! ፈጣን ቀልጣፋ እና ታማኝነት ያለውን ምቹ አገልግሎት ከፈለጉ ያናግሩን 👉 Joni4k
A. በ Normal Funcam ወይም Forever በሚቀበሉ ረሲቨሮች የSPTV መሙያ ዋጋ
57°E SPTV ሰርቨር የ 1ወር 400ብር
57°E SPTV ሰርቨር የ 3ወር 800ብር
57°E SPTV ሰርቨር የ 6ወር 1350ብር
57°E SPTV ሰርቨር የ 1 አመት 2650ብር
B. ከ Ethioshare ወደ Funcam በተቀየሩ ረሲቨሮች የSPTV መሙያ ዋጋ
57°E SPTV ሰርቨር የ 1ወር 430ብር
57°E SPTV ሰርቨር የ 3ወር 850ብር
57°E SPTV ሰርቨር የ 6ወር 1500ብር
57°E SPTV ሰርቨር የ 1 አመት 2800ብር
እነዚህን ቻናሎች ለመጠቀም ምንም አይነት ኢንተርኔት፣ ምንም አይነት ተጨማሪ ዲሽ፣ ምንም አይነት ተጨማሪ LNB፣ በማንኛውም አይነት ሰሀን 60cm ዲሽ ቢሆንም በጥራት ዶፍ ዝናብ እየጣለ መስራት ይችላል።
ቻናሎቹ ሁሉንም ተፈላጊ ጨዋታዎች በ HD ጥራት በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር ያስተላልፋሉ ለምሳሌ English Premier League, UEFA Champions League, UEFA Europa League, FA Cup, LaLiga, Serie A, Ligue 1, Bundesliga, Women's National League, UEFA Women's Champions League, European Cup 2024....
👆ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች አሟልታችሁ ሰርቨር መግዛት ለምትፈልጉ ሳትደውሉ
በቴሌብር 0976560308 AFEWORK
ንግድ ባንክ 1000437042498 yohannes birara ላይ ብር በመላክ TT Number ያለው ያስገባችሁበትን ደረሰኝ እና ሪሲቨራችሁ ላይ About STB ላይ ሆናችሁ ፎቶ በማስሳት በቴሌግራም Joni4k ላይ በመላክ ወዲያው ማስሞላትና መጠቀም ትችላላችሁ ግን ያላችሁበት ቦታ ኢንተርኔት ከሌለ በቴክስት 0976560308 ላይ የረሲቨራችሁን Serial number እና በቴሌብር የገባበትን ደረሰኝ Transaction Number Copy አድርጋችሁ በ txt መላክ ትችላላችሁ እናመሰግናለን።
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ Ethio_DISH
NSS 57'E(ETHIO SAT) 11050 H 04000
SPTV 1 HD እና SPTV 2 HD