Ethioshare to Funcam
Joni Dish Admin (Joni) • TelegraphEthioshare to Funcam
Joni Dish Admin (Joni)
መጀመርያ ከ EthioShare ወደ Funcam የሚቀይረውን ሶፍትዌር Download ታደርጉና ረሲቨራችሁ ላይ ትጭናላችሁ (ምናልባት ሶፍትዌሩን ስትጭኑት Wrong File ብሎ ከፃፈ ችግሩ ከሁለት አንዱ ሊሆን ይችላል ሊሆን ይችላል አንደኛው ሶፍትዌሩን ወደፍላሽ ስትገለብጡት 0kb ሆኖባችሁ ይሆናል ሁለተኛው ደግሞ ከዚህ በፊት ሶፍትዌር ረሲቨራችሁ ላይ ስትጭኑ ቫይረስ ያለበት ፍላሽ ተጠቅማችሁ ይሆናል ይሔ ማለት ሶፍትዌር መቀበያው ሲስተሙ በቫይረስ ተበልቷል ማለት ነው ያላችሁ አማራጭ በኮንፒውተር እና በሎደር መጫን ብቻ ነው) ግን ሁሉ ነገር በትክክል ከሰራ ሶፍትዌሩን ጭኖ ከጨረሰ በሗላ ረሲቨራችሁ ለ 3 ደቂቃ ያክል Boot ብሎ ይቀራል ከ 3 ደቂቃ በሗላ ረሲቨራችሁ በራሱ ጊዜ ይበራና No SN Number or wrong software ብሎ ይፅፋል ከዛ ረሲቨራችሁ ላይ wifi Antenna ካጋናኛችሁ በሗላ Menu button በመጫን ከዋይፋያችሁ ጋር በማገናኘት ወይም በ USB Cable (USB Tethering) በመጠቀም ረሲቨራችሁን ከኢንተርኔት ጋር በማገናኘት Serial Number Create እንዲያደርግ ታደርጉታላችሁ ከዛ ኢንተርኔት ካገኘ ረሲቨሩ ወዲያው No Channel ብሎ ይፅፋል ማሳሰቢያ SPTV ለመጠቀም ምንም ኢንተርኔት አይፈልግም በመቀጠል እናንተ ቻናል ሰርች ታደርጉለታላችሁ ወይም የተዘጋጀ ቻናል ሊስት Download አድርጋችሁ በፍላሽ ወይም ከ Cloud ላይ ትጭኑለታላችሁ ማለት ነው ይሔንን ስቴፕ ከጨረሳችሁ ረሲቨራችሁ ሙሉ ለሙሉ ከ Ethioshare ረሲቨርነት ወደ Funcam ረሲቨርነት ይቀየራል ይሔም ማለት ረሲቨራችሁ Apollo ይቀበላል፣ Funcam ይቀበላል፣ VIP ሰርቨር ይቀበላል፣ Sptv ሰርቨር ይቀበላል ማለት ነው!
በነዚህ ረሲቨሮች ማለትም ከ Ethioshare ወደ Funcam በተቀየሩ ረሲቨሮች SPTV ለማስሞላት ትንሽ ዋጋው ይጨምራል
57°E SPTV ሰርቨር የ 1ወር 400ብር
57°E SPTV ሰርቨር የ 3ወር 800ብር
57°E SPTV ሰርቨር የ 6ወር 1450ብር
57°E SPTV ሰርቨር የ 1 አመት 2750ብር
ለማስሞላት ፍላጎቱ ያላችሁ በቴሌብር 0976560308 Afework ላይ ብር በማስገባት TT Number የያዘ ያስገባችሁበትን ደረሰኝ እና About STB ላይ ሆናችሁ ፎቶ በማንሳት በቴሌግራም Joni4k ላይ በመላክ ማስሞላት ትችላላችሁ።
GOLDSTAR 7900HD
LIFESTAR 9200HD SMART
LIFESTAR 9300HD SMART
LIFESTAR 1000HD SMART
LIFESTAR 2000HD SMART
LIFESTAR 3000HD SMART
LIFESTAR 4000HD SMART
LIFESTAR 9200HD GOLD
LIFESTAR 9300HD GOLD
LIFESTAR 1000HD GOLD
LIFESTAR 2000HD GOLD
LIFESTAR 3000HD GOLD
LIFESTAR 9200HD MINI
SUPERSTAR 9300HD Smart V8
SUPERSTAR 98HD SMART
NSS 57°E (Ethiosat) 11050 H 04000
SPTV 1 HD እና SPTV 2 HD ከ Joni Dish