Mango
BEKYMango አካውንት በ 4 ይከፈላል እነሱም Vno, Dealer, SubDealer, Reseller ይባላሉ አራቱም የተለያየ ጥቅም አላቸው እያንዳንዳቸውን የሚሰጡትን ጥቅም እናያለን
1. Vno Mango አካውንት
Vno አካውንት የሁሉም አካውን Creator ወይም አውራ ሲሆን የትኛውም አካውን መነሻው ወይም የሚፈጠረው ከ Vno ተነስቶ ነው ስለዚህ በስሩ የተለያዩ አካውንቶችን Create ማድረግ ትችላላችሁ ለምሳሌ Dealer, SubDealer, Reseller ስለዚህ እነዚህን አካውንቶች ለሌሎች ሰዎች መክፈት ትችላላችሁ በተጨማሪም ሌሎች ሰዎች በሚሞሉት ሰርቨር እናንተ Profit ማግኘት ትችላላችሁ Profit የምታወጡት ደግሞ በየወሩ በፈረጆች ቀን 5 ነው Vno አካውንት ያላችሁ Profit ማውጣት የምትችሉት ያገኛችሁት Profit በየወሩ ከ 100 coin በላይ ሲሆን ብቻ ነው ያተረፋችሁትን Coin ማውጣት የሚችሉት ከዛ በታች ከሆነ ያገኛችሁት Profit 0 ሆኖ ወሩ እንደ አዲስ ይጀምራል ስለዚህ Vno አካውንት ያለው ሰው ብዙ የ Dealer, Subdealer, Reseller አካውንት ከፈታችሁላቸው የሚሞሉ ሰዎችን በስራችሁ መያዝ አለባችሁ ብዙ Profit እንድታገኙ።
2 Dealer Mango አካውንት
Dealer አካውንት ከ Vno አካውንት በታች ያለ ሲሆን በስሩ የተለያዩ አካውንቶችን Create ማድረግ ትችላላችሁ ለምሳሌ SubDealer እና Reseller ስለዚህ እነዚህን አካውንቶች ለሌሎች ሰዎች መክፈት ትችላላችሁ በተጨማሪም ሌሎች ሰዎች በሚሞሉት ሰርቨር እናንተ Profit ማግኘት ትችላላችሁ Profit የምታወጡት ደግሞ በየወሩ በፈረጆች ቀን 5 ነው Dealer አካውንት ያላችሁ Profit ማውጣት የምትችሉት ያገኛችሁት Profit በየወሩ ከ 70 coin በላይ ሲሆን ብቻ ነው ያተረፋችሁትን Coin ማውጣት የሚችሉት ከዛ በታች ከሆነ ያገኛችሁት Profit 0 ሆኖ ወሩ እንደ አዲስ ይጀምራል ስለዚህ Dealer አካውንት ያለው ሰው ብዙ Subdealer እና Reseller አካውንት ከፈታችሁላቸው የሚሞሉ ሰዎችን በስራችሁ መያዝ አለባችሁ ብዙ Profit እንድታገኙ።
3. SubDealer Mango አካውንት
SubDealer አካውንት ከ Vno እና ከ Dealer አካውንት በታች ያለ ሲሆን በስሩ 1 አካውንት Create ማድረግ ትችላላችሁ እሱም Reseller አካውንት ነው ይሔ አካውንት ካላችሁ ለሌሎች ሰዎች ሰርቨር እንዲሸጡ Reseller አካውንት መክፈት ትችላላችሁ በተጨማሪም ሌሎች ሰዎች በሚሞሉት ሰርቨር እናንተ Profit ማግኘት ትችላላችሁ Profit የምታወጡት ደግሞ በየወሩ በፈረጆች ቀን 5 ነው SubDealer አካውንት ያላችሁ Profit ማውጣት የምትችሉት ያገኛችሁት Profit በየወሩ ከ 40 coin በላይ ሲሆን ብቻ ነው ያተረፋችሁትን Coin ማውጣት የምትችሉት ከዛ በታች ከሆነ ያገኛችሁት Profit 0 ሆኖ ወሩ እንደ አዲስ ይጀምራል ስለዚህ SubDealer አካውንት ያለው ሰው ብዙ Reseller አካውንት ከፈታችሁላቸው የሚሞሉ ሰዎችን በስራችሁ መያዝ አለባችሁ ብዙ Profit እንድታገኙ።
4. Reseller Mango አካውንት
Reseller አካውንት ከ Vno, Dealer, SubDealer አካውንቶች በታች ያለ ሲሆን በስሩ ምንም አካውንቶችን መክፈት አትችሉም የሚጠቅመውም የተለያዩ ሰርቨሮችን ለመሙላት Profit የምታወጡት ደግሞ በየወሩ በፈረጆች ቀን 5 ነው Reseller አካውንት ያላችሁ Profit ማውጣት የምትችሉት ያገኛችሁት Profit በየወሩ ከ 5 coin በላይ ሲሆን ብቻ ነው ያተረፋችሁትን Coin ማውጣት የምትችሉት ከዛ በታች ከሆነ ያገኛችሁት Profit 0 ሆኖ ወሩ እንደ አዲስ ይጀምራል ስለዚህ ከ Reseller አካውንት ብዙ Profit ለማግኘት እናንተ እራሳችሁ ብዙ ሰርቨሮችን መሙላት አለባችሁ ብዙ Profit ለማግኘት።
Mango አካውንት ስትጠቀሙ በጣም ብልጥ መሆን አለባችሁ ብዙ Profit ለማግኘት ምን ታደርጋላችሁ መሰላችሁ ከሚታወቁ ሰዎች Dealer አካውንት ታስከፍታላችሁ ከተገኘ ደግሞ Vno አካውንት ቢሆን ጥሩ ነው ስለዚህ ለምሳሌ ያስከፈታችሁት አካውንት Dealer አካውንት ከሆነ ከየትኛውም ሰው Coin ስትገዙ በ Dealer አካውንታችሁ ትገዛላችሁ ከዛ በ Dealer አካውንታችሁ Reseller አካውንት እራሳችሁ ለራሳችሁ Create ታደርጉና የገዛችሁትን Coin ወደ Reseller አካውንታችሁ Transfer ታደርጋላችሁ ከዛ የምትፈልጉትን ሰርቨር ስትሞሉ የሞላችሁት ሰርቨር Profit ወደሌላ ሰው ሳይሔድ እራሳችሁ ጋር ይከፋፈላል ስለዚህ በፍፁም መርሳት የሌለባችሁ ነገር Coin ስትገዙ በ Dealer አካውንት መሆን አለበት ይሔንን ያልኳችሁ አንዳንድ Coin የሚሸጡ ሰዎች እናንተ ሰርቨር የሞላችሁበትን Profit ሊወስዱባችሁ ስለሚፈልጉ እኛ Create ባደረግነው አካውንት ካልሆነ Coin አንልክም ወይም አንሸጥም ይሏችሁል በተጨማሪም ሊያታልሏችሁ በእኛ እኛ በከፈትነው አካውንት Coin እንላክላችሁ እና 2 ወይም 3 Coin አስተያየት እናድርግላችሁ ይሏችሗል ስለዚህ በጣም ብልጥ ከሆናችሁ በራሳችሁ አካውንት አንልክም ካሏችሁ በነሱ አካውንት ትገዟቸውና የገዛችሁትን coin ወደራሳችሁ Dealer አካውንት ትገለብጡትና ከዛ እራሳችሁ ለራሳችሁ በከፈታችሁት Reseller አካውንት ሰርቨር ስትሞሉ ሙሉ ለሙሉ Profit እናንተ ትወስዱታላችሁ ማለት ነው ስለዚህ coin ስትገዙ መጠንቀቅ አለባችሁ ምክንያቱም እመኑኝ እናንተ ደንበኛ ካላችሁ ሰርቨር ከመሙላት ይልቅ በየወሩ Profit መሰብሰብ ስለሚበልጥ ነው ለምሳሌ በ Profit ብቻ በወር እስከ 500ሺ ብር መስራት ትችላላችሁ በመቀጠል እናንተ ብዙ ሰርቨር በብዛት የማትሸጡ ወይም Resellers የሆኑ ሰዎችን የማታገኙ እንኳን ቢሆን Dealer አካውንት ስላላችሁ ምንም የምታጡት profit የለም ምክንያቱም ሰርቨር ስትሞሉ በ Dealer አካውንታችሁ ሳይሆን እናንተው ለእናንተው በከፈታችሁት Reseller አካውንት ስለሆነ ስለዚህ ምንም ቢሆን በወር ከ 5 Coin በላይ መቼም Profit ማግኘት አይከብዳችሁም
ሌላው መረሳት የሌለበት ዋናው ነገር ደግሞ Coin ስትገዙ በፍፁም Coin Fee ከሚያስቆርጡባችሁ ሰዎች ላይ እንዳትገዙ ምክንያቱም ብዙ Coin እንሸጣለን የሚሉ ሰዎች የተወሰነ Coin ከገበያው አስተያየት ያደርጉላችሁና Network Fee ይጨምሩባችሗል ይሔም ሲስተሙ ረዘም አድርጎ ማሰር ይባላል ለምሳሌ 100 coin ስትገዙ አንዳንዶቹ እስከ 10 coin ድረስ Network Fee ወይም የደላላ ይቆርጡባችሗል ስለዚህ መጀመርያ የ Coin መግዣ ብር ከማስገባታችሁ በፊት Network Fee የማይቆርጥ ከሆነ ብቻ ነው የምንገዛችሁ በሏቸው
ዋናው መርሳት የሌለባችሁ ደግሞ Dealer አካውንት ስታስከፍቱ ከሚታወቅ ሰው እና እራሱ Vno አካውንት ካለው ሰው ቢሆን ይመረጣል ምክንያቱም ምናልባት Password ብትረሱ እንኳን ያላችሁን Coin እንዳታጡ Password Reset እንዲያደርግላችሁ በተጨማሪም ብዙ ሰው Dealer አካውንት እራሱ መክፈት ስለማይችል እኛ Dealler አካውንት አለን Create እናደርግላችሗለን እያሉ እነሱ Dealer አካውንት ካወጡበት ከሌላ 3ተኛ ወገን ተቀብለው Dealler አካውንት እንዳይሰጣችሁ ጠንቀቅ በሉ ምክንያቱም እነሱ አካውንቱን Manage ማድረግ ስለማይችሉ Password ቢጠፋ ሌላ ችግር አካውንታችሁ ላይ ቢደርስ Fix ማድረግ ስለማይችሉ
ምንም Network Fee የሌለው Mango Coin መግዛት ከፈለጋችሁ ወይም Orignal Dealer አካውንት ማስከፈት ከፈለጋችሁ ቴሌግራም ላይ @CoinMasterJa ን ያናግሩ ግን ከኛ Coin ለመግዛት ወይም Dealer አካውንት ለማስከፈት ዝቅተኛው የምንሸጠው 100 Coin ነው

ስለ 24H SPORT ሰርቨር አሞላል ለማወቅ Click Here