How to use mango account

How to use mango account

BEKY

Mango ሰርቨርን ለመጠቀም መጀመርያ Mango አካውንት ያስፈልገናለን እሱንም የምናገኘው Dealer አካውንት ከፈለግን Vno አካውንት ካላቸው ሰዎች Coin ገዝተናቸው አካውንት Create እንዲያደርጉልን ማድረግ እንችላለን፣ SubDealer አካውንት ከፈለግን Vno ወይም Dealer አካውንት ካላቸው ሰዎች Coin ገዝተናቸው አካውንት Create እንዲያደርጉልን ማድረግ እንችላለን፣ Reseller አካውንት ከፈለግን Vno ወይም Dealer ወይም Subdealer አካውንት ካላቸው ሰዎች Coin ገዝተናቸው አካውንት Create እንዲያደርጉልን ማድረግ እንችላለን የሰጡንን User Name እና Password ቀጥሎ የሚመጡት የ Mango ዌብሳይቶች ላይ በማስገባት መጠቀም እንችላለን


1. ሰርቨር ለመሙላት የምንጠቀምበት ዌብሳይት በቴሌግራም @mangocoinbot ይባላል በአብዛኛው ሰርቨር ለመሙላት እና ከሰርቨር ጋር የተገናኙ ማኔጅመንቶችን ለማከናው ነው የምንጠቀምበት አጠቃቀሙንም ከታች በቪዲዮ ማየት ትችላላችሁ እኔ በግሌ ይሔንን የምጠቀመው በ Reseller አካውንቴ ለተለያዩ ሰዎች በ Serial number ሰርቨር ለመሙላት እና ከ ሰርቨሮች ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለማከናወን ብቻ ነው የምጠቀምበት ምክንያቱም Profit በደንብ እንዲቆጥርልኝ ሰርቨር የምሞላው በራሴ Dealer አካውንት በከፈትኩት Reseller አካውንት ስለሆነ ነው ጥቅሙ ሁለቱም አካውንቶቼ ጋር ይሔዳል አጠቃቀሙን ቪዲዮ እዩ

2. Mango Account Manage ለማድረግ የምንጠቀምበት ዌብሳይት ይሔ ነው https://managemango.org ይባላል ጥቅሙም ለተለያዩ ሰዎች ወይም ለራሳችን SubDealer እና Reseller አካውን ለመክፈት፣ በየወሩ ያተረፍነውን Profit ለማውጣት፣ Mango Coin ለሌሎች ሰዎች ወይም ለራሳችን Reseller አካውንት Transfer ለማድረግ፣ ማንኛውም ሀገር የሚገኙ Forever እና Funcam የሚጠቀሙ ሪሲቨር ሶፍትዌሮችን በ Serial Number download ለማድረግ፣ ወዘተ ብዙ ጥቅሞች አሉት አጠቃቀሙን ለማየት ቪዲዮውን እዚህ ጋር ይጫኑ


Report Page