LIFESTAR 1 Million 4K Android

LIFESTAR 1 Million 4K Android

BEKYJA

LIFESTAR 1 Million 4K Android

1. 2GB RAM 16GB Storage

2. Android 11

3. PIP Support (2 satellite channels play in the same time) ሪሞቱ ላይ PIP Button በመጫን ሁለት ቻናሎች በተመሳሳይ ሰአት ማየት እንችላለን ይሔም ማለት በተመሳሳይ ሰአት ተፈላጊ ጨዋታ ቢኖር በአንድ ቲቪ ሁለቱንም ጨዋታዎች ማየት እንችላለን

3. ረሲቨሩ SMART (Android) 4K (UHD) ነው የምስል ጥራት አለው ይሔም ማለት ከ HD እና ከ HEVC የበለጠ ከፍ ያለ ጥራት አለው 4K UHD Satellite Channels Support ያደርጋል

4. ሁለት USB መሰኪያ አለው አንዱን ለፍላሽ ወይም Bluetooth አንዱን ደግሞ ለ ዋይፋይ አንቴና መጠቀም እንችላለን በተጨማሪም RJ 45 ወይም ኢንተርኔት ኬብል ስለሚቀበል ከዋይፋይ ራውተራችን ጋር ያለምንም አንቴና በኬብል በማገናኘት ከፍተኛ እና የማይቆራረጥ ኢንተርኔት ለረሲቨሩ መስጠት እንችላለን

5. ረሲቨሩ የ 2 አመት ነፃ ForeverPro ሰርቨር አለው ይሔም እኛ ሀገር ከሚደርሱ ሳተላይቶች ውስጥ Amos 4°W YES Package 4K ጨምሮ ይከፍታል እና Nilesat 7°W ላይ ሙሉ OSN Packages ይከፍታል በተጨማሪም ይቀበላሉ እንደ Amos እና OSN የመሳሰሉትን ቻናሎች በትንሽ ኮኔክሽን ይከፍታሉ VIP ሰርቨር ይቀበላል

6. Nova TV በነፃ እድሜ ልክ ያስጠቅማልብላችሁ ይሔም ማለት Ethiosat ያሉ ቻናሎችን በተጨማሪም ተፈላጊ የ Nilesat እና የ Yahsat ቻናሎችን ያለዲሽ በተለያዩ የጥራት አማራጮች በነፃ ያስጠቅማል።

7. 1 አመት ከ 3 ወር (15 Month) ነፃ Apollo5 IPTV ነፃ ሰርቨር አለው Beinsport, DSTቪ, SkySport ጨምሮ የተለያዩ ቻናሎችን ያለዲሽ ማየት ትችላላችሁ።

8. ETV PRO እና MYHD IPTV ያስጠቅማል

9. Extreme iptv ያስጠቅማል

10. Local IPTV ያስጠቅማል

11. YouTube, Netflix, TikTok, HDO, NOVA TV, Apollo5, Send to TV, Google Play Store, Aptoid በውስጡ ተጭኖበታል

12. አማረኛ ያነባል ለምሳሌ ፍላሽ ላይ ያሉ በአማረኛ የተፃፉ ፋይሎች፣ YouTube ላይ የፈለጋችሁት ላይም ያሳያል

13. Dolby Digital Sound ይከፍታል ይሔም ማለት አብዛኛው OSN ላይ ያሉት ቻናሎች ድምፅ ሲስተማቸው Dolby ነው ስለዚህ በዚህ ረሲቨር ከፍታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ

15. በፍላሽ 4K ፊልሞችን ማየት ትችላላችሁ

16. በአጠቃላይ ቲቪያችሁን ወደስማርት ይለውጣል በተጨማሪም Playstore ስላለው የፈለጋችሁትን አፕሊኬሽን ረሲቨራችሁ ላይ እንደ Android ስልካችሁ መጫን ትችላላችሁ

17. ረሲቨሩ ላይ ሶፍትዌር እየጫንን መብራት ቢጠፋ ወይም ረሲቨራችን ቢበላሽ በፍላሽ ብቻ አድርገን ማስነሳት እንችላለን ሲስተሙም የመጨረሻውን ሶፍትዌር ስም RomUpdate.bin አድርገን ሰሙን እንቀይርና RomUpdate የሚል ፎልደር Create አድርገን ፎልደር ውስጥ ሶፍትዌሩን ከተን ረሲቨራችን ላይ ፍላሹን ሰክተን power አብርን ወዲያው ረሲቨሩ ላይ power በተን አንድ ግዜ መጫን ነው በራሱ ረሲቨሩን upgrade ማድረግ ይጀምራል ከጨረሰም በሗላ ይበራል።

18. ምርጥ እና ለአያያዝ ቀለል ያለ ኦርጅናል ባለብረት በተን Bluetooth ከብዙ አቅጣጫ እና ከርቀት የሚታዘዝ ሪሞት አለው በተጨማሪም ሶፍትዌሩ ውስጥ ብዙ ገበያ ላይ የሚገኙ ሪሞቶችን ስላካተትን ቢጠፋባችሁ ወይም ቢበላሽባችሁ በቀላሉ እና በቅናሽ ዋጋ ገበያ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ

19. ረሲቨሩ G-M Screen App ያስጠቅማል ይሔም ማለት በስልካችሁ እንደ ሪሞት መጠቀም ትችላላችሁ በተጨማሪም ዲሻችሁ ቢበላሽ እንደ ሳተላይት ፋይንደር መጠቀም ትችላላችሁ ፣ ቲቪያችን ላይ የሚታዩ የዲሽ ቻናሎችን በስልካችን ማየት እንችላለን፣ ስልካችን ውስጥ የሚገኙ የቪዲዮ፣ Audio, ፎቶ ፋይሎችን ወደ TV እንዲጫወት ማድረግ ይችላል ወዘተ ጥቅሞች አሉት።

20. ረሲቨሩ ላይ QR Code አለው ይሔም የሚጠቅመው የረሲቨሩን ትክክለኛ ዌብሳይት ያሳየናል QR ኮዱን Scan ስናደርገው ወደ ትክክለኛው ዌብሳይት ይወስደናል።

21. ረሲቨሩ የካንፓኒው የአንድ አመት ትክክለኛ ዋስትና አለው።

22. EPG PRO ያስጠቅማል OSN, BeinSport, DSTV ጨምሮ EPG (ቀድመን የሚተላለፉ ፕሮግራሞችን ማየት እንችላለን)

22 ማንኛውንም ቻናል እያየን ሪሞቱ ላይ Audio Button በመጫን እኛ ሀገር የሚገኙትን ምርጥ ምርጥ የራዲዮ ቻናሎች መኮሙከም እንችላለን ለምሳሌ ብስራትሸገርኢትዮ FM......

23. ከረሲቨሩ ይሔንን ሁሉ ጥቅም አግኝተን የምንገዛበት ዋጋ ደግሞ በጣም ፌር ነው

24. ረሲቨሩ ኦርጅናል ነው ይበላሽ ወይም ስታክ ያደርጋል ብለን አንሳቀቅም ከሰው ጋርም አያጋጨንም power ጨምሮ ቢቃጠል እንኳን ረሲቨሩ ውስጥ አይገባም ባለአዳብተር ስለሆነ አዳብተሩ ብቻ ነው የሚቃጠለው እሱን በቀላሉ ቴክኒሻን ጋር ሳንሔድ መቀየር እንችላለን

25. ረሲቨሩ ያለ ዋይፋይ አንቴና በቻርጅ ኬብል ብቻ ኢንተርኔት ከስልካችን መውሰድ ይችላል

26.Wifi አንቴና እና Bluetooth አንቴና ረሲቨሩን ስትገዙት ውስጡ ታገኛላችሁ የሚጠቅመው ረሲቨራችሁ ኢንተርኔት እንዲያገኝ እና Bluetooth ደግሞ ድምፁን ያለገመድ ከጂፓስ ከ earphones ከጆይስቲክ... ጋር ለማገናኘት ነው

27. ረሲቨሩን መግዛት ከፈለጋችሁ በማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ታገኙታላችሁ ለበለጠ መረጃ

28. LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨርን በቀላሉ Factory Default ለማድረግ ረሲቨሩን ታበሩትና Boot ሲል ወዲያው Power Button 1 ግዜ መጫን ነው

ዋጋ 8500ብር አይደለም 7000ብር ብቻ ለአጭር ግዜ የሚቆይ ቅናሽ 0911961727 ወይም 0911060101

@Lifestar_Ethiopia_Bot

LIFESTAR 1 Million 4K Android
1 Million 4K Android
1 Million 4K Android
1 Million 4K Android
1 Million 4K Android Original Remote



Report Page