EthioShare to Funcam

EthioShare to Funcam


Ethioshare to Funcam

መጀመርያ ከ EthioShare ወደ Funcam የሚቀይረውን ሶፍትዌር Download ታደርጉና ረሲቨራችሁ ላይ ትጭናላችሁ (ምናልባት ሶፍትዌሩን ስትጭኑት Wrong File ብሎ ከፃፈ ችግሩ ከሁለት አንዱ ሊሆን ይችላል ሊሆን ይችላል አንደኛው ሶፍትዌሩን ወደፍላሽ ስትገለብጡት zero kb ሆኖባችሁ ይሆናል ሁለተኛው ደግሞ ከዚህ በፊት ሶፍትዌር ረሲቨራችሁ ላይ ስትጭኑ ቫይረስ ያለበት ፍላሽ ተጠቅማችሁ ይሆናል ይሔ ማለት ሶፍትዌር መቀበያው ሲስተሙ በቫይረስ ተበልቷል ማለት ነው ያላችሁ አማራጭ በኮንፒውተር እና በሎደር መጫን ብቻ ነው) ግን ሁሉ ነገር በትክክል ከሰራ ሶፍትዌሩን ጭኖ ከጨረሰ በሗላ ረሲቨራችሁ ለ 3 ደቂቃ ያክል Boot ብሎ ይቀራል ከ 3 ደቂቃ በሗላ ረሲቨራችሁ በራሱ ጊዜ ይበራና No SN Number or wrong software ብሎ ይፅፋል ከዛ ረሲቨራችሁ ላይ wifi Antenna ካጋናኛችሁ በሗላ Menu button በመጫን ከዋይፋያችሁ ጋር በማገናኘት ወይም በ USB Cable (USB Tethering) በመጠቀም ረሲቨራችሁን ከኢንተርኔት ጋር በማገናኘት Serial Number Create እንዲያደርግ ታደርጉታላችሁ ከዛ ኢንተርኔት ካገኘ ረሲቨሩ ወዲያው No Channel ብሎ ይፅፋል ማሳሰቢያ Gseek ለመጠቀም ምንም ኢንተርኔት አይፈልግም በመቀጠል እናንተ ቻናል ሰርች ታደርጉለታላችሁ ወይም የተዘጋጀ ቻናል ሊስት Download አድርጋችሁ በፍላሽ ወይም ከ Cloud ላይ ትጭኑለታላችሁ ማለት ነው ይሔንን ስቴፕ ከጨረሳችሁ ረሲቨራችሁ ሙሉ ለሙሉ ከ Ethioshare ረሲቨርነት ወደ Funcam ረሲቨርነት ይቀየራል ይሔም ማለት ረሲቨራችሁ Apollo ይቀበላል፣ Funcam ይቀበላል፣ VIP ሰርቨር ይቀበላል፣ Gseek (🔴ቀዩ Red) ሰርቨር ይቀበላል ማለት ነው ለበለጠ መረጃ ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ

Video Create by ሳዲቅ

በነዚህ ረሲቨሮች ማለትም ከ Ethioshare ወደ Funcam በተቀየሩ ረሲቨሮች Gseek(🔴ቀዩ Red) ለማስሞላት ትንሽ ዋጋው ይጨምራል


51.5°E Gseek(🔴ቀዩ Red)(Magic) ሰርቨር የ 1ወር 450ብር

51.5°E Gseek(🔴ቀዩ Red)(Magic) ሰርቨር የ 3ወር 1100ብር

51.5°E Gseek(🔴ቀዩ Red)(Magic) ሰርቨር የ 6ወር 2100ብር

51.5°E Gseek(🔴ቀዩ Red)(Magic) ሰርቨር የ 1 አመት 3700ብር


ለማስሞላት ፍላጎቱ ያላችሁ በቴሌብር 0911001481 ብሩኬ ላይ ብር በማስገባት TT Number የያዘ ያስገባችሁበትን ደረሰኝ እና About STB ላይ ሆናችሁ ፎቶ በማንሳት በቴሌግራም @bkjabot ላይ በመላክ ማስሞላት ትችላላችሁ።

ከ Ethioshare ወደ Funcam መቀየር የሚችሉ ረሲቨሮች ዝርዝር ከታች ያሉትን ሞዴሎች ይመስላል

GOLDSTAR 7600HD

GOLDSTAR 7700HD

GOLDSTAR 7800HD

GOLDSTAR 7900HD

LIFESTAR 9200HD SMART

LIFESTAR 9300HD SMART

LIFESTAR 1000HD SMART

LIFESTAR 2000HD SMART

LIFESTAR 3000HD SMART

LIFESTAR 4000HD SMART

LIFESTAR 9200HD GOLD

LIFESTAR 9300HD GOLD

LIFESTAR 1000HD GOLD

LIFESTAR 2000HD GOLD

LIFESTAR 3000HD GOLD

LIFESTAR 4000HD GOLD

LIFESTAR 9200HD Smart mini

LIFESTAR 9300HD Smart mini

LIFESTAR 9200HD MINI

LIFESTAR 9300HD MINI

SUPERSTAR 9200HD Smart V8

SUPERSTAR 9300HD Smart V8

SUPERSTAR 9200HD Super V8

SUPERSTAR 9300HD Super V8

SUPERSTAR 95HD SMART

SUPERSTAR 96HD SMART

SUPERSTAR 97HD SMART

SUPERSTAR 98HD SMART

Report Page