Con 23
አርጂ ገበያ (ጨረታ ማስታወቂያዎች)
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ
ማስታወቂያ
የጂማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2012 የበጀት ዓመት 14/7/2012 - 23/7/ 2012 ለዎርክ ሾፕ ግንባታ እጅ ዋጋ ተጫራቾችን በጨረታ
አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
ስለዚህ ተጫራቾች
- ህጋዊ የግንባታ ፈቃድ GC-7 ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ የንግድ ፍቃዳቸውን ያሳደሱና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ::
- ተጫራቾች የግንባታ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ::
- ተጫራቾች ተጨማሪ የግንባታ መልካም አፈጻጸም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል::
- ተጫራቶች የማይመለስ ብር 300 /ሦስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከኮሌጁ መግዛት ይችላሉ::
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዳቸው /ሎት/ 100,000 /መቶ ሺ ብር/ በባንክ የተመሠከረለት /CPO/ ማቅረብ አለባቸው::
- ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ እና ቴክኒካል ሰነድ 1 ኦርጅናል እና 2 ኮፒ ለየብቻው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሙሉ አድራሻውን በመጥቀስ በተጨማሪም የጨረታ ሰነድ የገዙበትን ደረሰኝ በማካተት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ መከተት ይኖርብዎታል::
- ተጫራቾች በሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ ላይ የማይነበብ እና ስርዝ ድልዝ ያለው መሆን የለበትም::
- ጨረታው የሚከፈተው በጋዜጣ ከወጣበት ከ7ኛው የስራ ቀን ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ቀን በ8፡30 ሰዓት ይከፈታል።
- አንድ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም::
- መ/ቤቱ በጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ መተው ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0471121473፣0928304641 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል:
የጂማ ፖሊ ቴክኒክ
ኮሌጅ
Posted date:አዲስ ዘመን መጋቢት 12፥2012
Dead line: March 28,2020 (መጋቢት 19)