ግማሽ ፔፒቶ

ግማሽ ፔፒቶ

ሸገር ገበታ
🍴ግማሽ ፔፒቶ
💵 800 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 በርገር ቤዝ
📍4ኪሎ, ከዪኒቨርሳል መፅሀፍ መደብር ወይም ከ ቅድስተ ማርያም ካፌ አጠገብ::

❗️የምግቡ መጠን: ለ3 ሰው የሚሆን
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page