ፓስታ በስጋ, ጭቅና ጥብስ, ጥብስ ፍርፍር እና ቦዘና ሽሮሸገር ገበታ🍴ፓስታ በስጋ, ጭቅና ጥብስ, ጥብስ ፍርፍር እና ቦዘና ሽሮ💵 202, 310 , 190 እና 178 ብር (ቫትን ሳይጨምር)📌 ለኪ ሀውስ📍ቦሌ, ከቦናንዛ ወይም ዘ ክለብ ፊትለፊት:: ❗️የምግቡ መጠን: ምካከለኛ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅