ፍሬንች ቶስትሸገር ገበታ🍴ፍሬንች ቶስት💵 80 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ቢክስሮ ካፌ📍ሜክሲኮ, ከደብረወርቅ ህንፃ አጠገብ የለው ባለ አንድ ፎቅ ህንፃ ላይ::❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫