ስሞክድ ሳልመን, ካስፐር ሳላድ እና ሞካ ፍራፕ
ሸገር ገበታ![](/file/612f85a3534bef0c19f04.jpg)
💵 580, 280 እና 148ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሞዬ ኮፊ
📍ቦሌ, ከሞዛይክ ሆቴል ፊት ለፊት::
❗️የምግቡ መጠን: ትንሽ እና መካከለኛ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅
![](/file/f9f9c3532326dc674b042.jpg)