ፍራይድ ችክን በርገር እና ችክን ሚልክ
ሸገር ገበታ![](/file/989576034a95d0a6896c1.jpg)
💵 230 እና 300 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ኦማይ ግሪል
📍ቦሌ, ከሄልዘር ታወር አለፍ ብሎ:: ሚኪ ሞባይል ጀርባ::
❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫
![](/file/1f4f05aa70d1a8188312f.jpg)