ፉል ፍራይድ ቺክን 

ፉል ፍራይድ ቺክን 

ሸገር ገበታ
🍗 ፉል ፍራይድ ቺክን
💵 450 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 አሚፉ
📍ቤተል, ከ ላይፍ ፊትንስ 100 ሜትር አለፍ ብሎ::

❗️አዲስ ቤት ነው::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page