ፉል ከቺዝ እና ከቱና ጋር
ሸገር ገበታ![](/file/f36de1da28d7f6e205518.jpg)
💵 260 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ፉኖስ ካፌ
📍ቦሌ, ስካይ ላይት ሆቴል አጠግብ.. አዋሽ ባንክ አለፍ ብሎ
❗️የምግቡ መጠን: ለአንድ ሰው የሚበቃ
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::
✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::