ፉል እና ጨጨብሳ በቅንጫሸገር ገበታ🍴ፉል እና ጨጨብሳ በቅንጫ💵 120 እና 120 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ሳቅ ሬስቶራንት 📍ኢምፔሪያል መንገድ, 24 ኮንዶሚኒይም ከአደይ አበባ ስታድየም ጀርባ::❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅