ፉል ሜንዴስ እና ብሉ ላገንሸገር ገበታ🍴ፉል ሜንዴስ እና ብሉ ላገን💵 70 / 72 ብር ( ቫትን ሳይጨምር) 📌 ሜነሜ በርገር እና ስቴክ 📍ብስራተ ገብርኤል, ከላፍቶ ሞል አጠገብ::❗️የቴክ አዌይ ወይም የዲሊቨሪ አገልግሎት ቢጠቀሙ እንመክራለን::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና:✅