ጭኮ እና ቅንጬሸገር ገበታ🍴ጭኮ እና ቅንጬ💵 45 እና 100 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ይናድ ቡና📍መስቀል ፍላወር, ወደ ቡልጋሪያ የሚወስደው መንገድ ጋር:: ❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅