ጭቅና ጥብስ, ጥብስ ፍርፍር እና አሳ ኮተሌትሸገር ገበታ🍴ጭቅና ጥብስ, ጥብስ ፍርፍር እና አሳ ኮተሌት ( ችብስ, ሳላድ, እና ፎሶሊያ) 💵 150 / 130 / 140 ብር (ቫትን ሳይጨምር) 📌 ሹር ኬተሪንግ📍ቦሌ, ከ ብሮዝ ላውንጅ ጀርባ:: ዬድ አቢሲንያ አለፍ ብሎ::❗️የቴክ አዌይ ወይም የዲሊቨሪ አገልግሎት ቢጠቀሙ እንመክራለን::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና:✅