ጥብስ በአትክልት እና ጥብስ ፍርፍርሸገር ገበታ ጥብስ በአትክልት እና ጥብስ ፍርፍር💵 180 እና 175 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ቡና ተራ📍 ከ ደምበል ወደ ባምቢስ ግሪክ ትምርትቤት ጀርባ❗️የምግቡ መጠን: ለሁለት ሰው የሚበቃ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅