ጥሬ ክትፎ 2xሸገር ገበታ🍴ጥሬ ክትፎ 2x💵700 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ዬናስ ጨርጨር ቁ.2📍22, ከአውራሪስ ሆቴል 50ሜትር ገባ ብሎ::❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅