ጤፍ ክሬፕ ከችክን እና መሽሩም ጋር
ሸገር ገበታ![](/file/0af106a2be715367b4c2e.jpg)
💵 184 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ዲና ክሬፕስ
📍ከኤዩ ወደ ቡልጋሪያ የሚወስደው መንገድ, ቾማ ግሪል አለፍ ብሎ::
❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫