ጢስ አባይ
ሸገር ገበታ🍴ጢስ አባይ
💵 475 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሄኖም ሬስቶራንት እና ላውንጅ
📍ካዛንቺስ, ከኢሌሌ ሆቴል ዝቅ ብሎ::
❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫