ጎጆ በጋራ ሸገር ገበታ🍴ጎጆ በጋራ 💵 650 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ሮቪ ኬተሪንግ 📍ቦሌ ብራስ, ከአዋሽ ባንክ አጠገብ:: ❗️የምግቡ መጠን: ለ3 የሚሆን ❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን:: ✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::