ግማሽ ጥሬ እና ግማሽ ጥብስ

ግማሽ ጥሬ እና ግማሽ ጥብስ

ሸገር ገበታ
🍴ግማሽ ጥሬ እና ግማሽ ጥብስ
💵 250 እና 250 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 የካ ባር እና ሬስቶራንት
📍ገርጂ መብራት ሀይል, ኦል ማርት ሱፐር ማርኬት ፊት ለፊት::

❗️የምግቡ መጠን: ለሁለት መበላት የሚችል::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page