ግማሽ ዶሮ

ግማሽ ዶሮ

ሸገር ገበታ
🍴ግማሽ ዶሮ
💵 351 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ዩአሉ ግሪል
📍ከገርጂ ወደ ቦሌ ሆምስ የሚወስደው መንገድ ጋር::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page