ግማሽ ቋንጣ ፍርፍር, ግማሽ ቀይ ወጥ, ግማሽ ቅቅል, ግማሽ ድንች በስጋ, ግማሽ ጎመን
ሸገር ገበታ![](/file/4540c1c9d0855e23061a6.jpg)
💵 140, 110, 120, 110, 85 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሀ ግዕዝ
📍22, ከሌክስ ፕላዛ ጀርባ::
❗️የምግቡ መጠን:ለ 3 ሰው የሚሆን
❗️ ሲንቀሳቀሱ መታወቂያ መያዞን እና እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅
![](/file/4eef8fd49628fd1acce3d.jpg)