ግማሽ ሉኳንዳ ግማሽ ትቢት ከ ተጨማሪ ቺዝ ጋርሸገር ገበታ🍕 ግማሽ ሉኳንዳ ግማሽ ትቢት ከ ተጨማሪ ቺዝ ጋር💵 221 ብር + 35 ብር ለተጨማሪ ቺዝ 📌 እፎይ (ግሪን)📍ሳርቤት, ከ ኪንግስ ሆቴል አለፍ ብሌ:: ከ ዲኤች አል አጠገብ:: ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅