ግማሽ ሆት ፖት እና ግማሽ ዳንፕሊንግሸገር ገበታ🍴ግማሽ ሆት ፖት እና ግማሽ ዳንፕሊንግ💵 388 እና 90 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ቲያን ቲይን ቻይኒዝ ሬስቶራንት📍ቦሌ ቴሌ, ከ ኤም ኬስ ኪችን አጠገብ::❗️የቴክ አዌይ ወይም የዲሊቨሪ አገልግሎት ቢጠቀሙ እንመክራለን::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫