ጆ ዋፍ በርገር 

ጆ ዋፍ በርገር 

ሸገር ገበታ
🍴ጆ ዋፍ በርገር
💵 400 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ግራንድ ኢትስ
📍ፊጋ መብራት ተሻግሮ, ከካልዲሲ ቡና አጠገብ::

❗️የምግቡ መጠን: ትልቅ
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::

✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::


Report Page