ጂ በርገር እና ቢፍ ስፔሻጭሸገር ገበታ🍴ጂ በርገር እና ቢፍ ስፔሻጭ💵 175 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ጂ በርገር📍ቦሌ, ከሸገር ሀውስ 200ሜትር ገባ ብሎ::❗️መጠኑ መካከለኛ ነው::❗️የቴክ አዌይ ወይም የዲሊቨሪ አገልግሎት ቢጠቀሙ እንመክራለን::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫