ጀንኪ በርገርሸገር ገበታ🍔 ጀንኪ በርገር💵 200 (ቫትን ሳይጨምር) 📌 ሲምፕል ቢስትሮ📍ከ ሲ ኤም ሲ ወደ ሰሚት የሚወስደው መንገድ, ከሩሚ በርገር አለፍ ብሎ❗️አዲሱ ቅርንጫፉቸው ነው::❗️የቴክ አዌይ ወይም የዲሊቨሪ አገልግሎት ቢጠቀሙ እንመክራለን::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና:✅