ዶሮ ወጥእና ዶሮ ጥብስ
ሸገር ገበታ
💵 650 እና 490ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 የኛ ዶሮ
📍ሰሚት ፍየል ቤት, ከፖሚ ክሊኒክ አጠገብ:: ዴቦኔርስ ፒዛ ተሻግሮ::
❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::
✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::
