ዴፖ, ድሬዳዋ ድንች, ቀፊራ እና ኢነርጂጁስ

ዴፖ, ድሬዳዋ ድንች, ቀፊራ እና ኢነርጂጁስ

ሸገር ገበታ
🍴ዴፖ, ድሬዳዋ ድንች, ቀፊራ እና ኢነርጂጁስ
💵 170, 320, 250 እና 90 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ድሬዳዋ ሳላድ
📍ቦሌ, ከሄልዘር ጀርባ. ንፁህ ክትፎ አጠገብ

❗️የምግቡ መጠን: ለ3 ሰው የሚሆን
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page