ዴይሊ ስፔሻል ግሪልድ ፊሽ እና ዚንገር ጅስ
ሸገር ገበታ![](/file/c97f9c9a12bbb38c0926e.jpg)
💵 343 እና 100 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ላይምትሪ
📍ካዛንቺስ, ከኤሊሊ ሆቴል አለፍ ብሎ
❗️የምግቡ መጠን: Enough for a person.
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅