ደብልቺዝ በርገር እና ፓንኬክ
ሸገር ገበታ![](/file/b058b6842b199a56f6cc2.jpg)
💵 260 እና 100 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 አክዋባ በርገር
📍ቦሌ, ከሚሚስ አዲስ አጠገብ::
❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫
![](/file/134785bb82541c3ab8ea8.jpg)