ደብል ዴከር በ ኤክስትራ ሶስ ሸገር ገበታ🍴ደብል ዴከር በ ኤክስትራ ሶስ💵 250 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ግራብ ኦን📍ቦሌ, ወደ 22 የሚወስደው መንገድ ከምንትዋብ ህንፃ ጀርባ:: ከአዲስ ችክን አጠገብ::❗️ዋጋው ችብስ እና ለስላሳን ይጨምራል::❗️አስተናጋጅ ስለሌለ, እራስዋ ነው የሚያዙት የሚቀበሉት:: ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅