ደብል ቼደር ቺዝ እና ደብል ጉዳ ቺዝ በርገር

ደብል ቼደር ቺዝ እና ደብል ጉዳ ቺዝ በርገር

ሸገር ገበታ
🍴ደብል ቼደር ቺዝ እና ደብል ጉዳ ቺዝ በርገር
💵 300 እና 300 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ዲስ በርገር
📍ቦሌ መድሀኒአለም ጀርባ, ክጊብሰን ት/ቤት ጀርባ:: ኦርጋኒክ ሬስቶራንት ፊትለፊት

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page