ደብል ሶሴጅ ቺዝ በርገር ከ ኤክስትራ ቺዝ ጋር:

ደብል ሶሴጅ ቺዝ በርገር ከ ኤክስትራ ቺዝ ጋር:

ሸገር ገበታ
🍴ደብል ሶሴጅ ቺዝ በርገር ከ ኤክስትራ ቺዝ ጋር::
💵 240 ብር + 15 ለ ኤክስትራ ቺዝ:: (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቦስ በርገር
📍ቦሌ, ከሸገር ህንፃ ጀርባ ከጥሩ ክትፎ ፊት ለፊት::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page