ደስታ ክረሜላ

ደስታ ክረሜላ

ሸገር ገበታ
🍴ደስታ ክረሜላ
💵 210 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 70 ደረጃ ሆቴል
📍ከጃክሮስ መብራት ወደ ጎሮ የሚወስደው መንገድ ጫፍ ጋር.. ዘመን ባንክ አጠግብ::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ (ለ2 የሚሆን)
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page