ዩር ፌቨራይት ፒዛሸገር ገበታ🍴ዩር ፌቨራይት ፒዛ💵 256 ብር (ቫትን ሳይጨምር)📌 ቲቮሊ 📍ብስራተ ገብርኤል, ከ ህብረት ባንክ አጠገብ:: ከደቡብ አፍሪካ ፊት ለፊት::❗️የምግቡ መጠን: ስታንዳርድ❗️ቤቱ በፒዛ እና ላዛኛ ይታወቃል:: እንደ ግል አስተያየት ሜኑ ላይ ሚክሲድ ግሪሉን አልመክርም::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅