የፍስክ ኮንቦ

የፍስክ ኮንቦ

ሸገር ገበታ
🍴የፍስክ ኮንቦ
💵 250 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ግሬስ ካፌ
📍ገርጂ መብራት ሀይል:: ወደ ዩኒቲ የሚወስደው መዞሪያ መንገድ ጋር::

❗️የምግቡ መጠን: ለ2 ሰው በጣም በቂ ነው::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page