የፃም ናሽፍ በመኮሮኒ እና የፍስክ ናሽፍ, ከማህበራዊ እና መኮሮኒ
ሸገር ገበታ![](/file/364f9eb8cb592b6914239.jpg)
💵 70, 60 እና 70,75 እና 70ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ዪናይትድ ቁርስ ቤት
📍22 ከጎላጉል አካባቢ ከሀናን ህንፃ አለፍ ብሎ::
❗️የምግቡ መጠን: የፃሙን ለሁለት የፍስኩን ደሞ ለ3 መጠቀም የሚችሉት::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫