የፃም ቡፌ (ባነሱት ልክ የሚከፍሉበት)ሸገር ገበታ🍴የፃም ቡፌ (ባነሱት ልክ የሚከፍሉበት)💵 210 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ሴፍ ዌይ ሱሱፐርማርኬት📍ከአትላስ ወደ ቦሌ ይሚወስደው መብራት አለፍ ብሎ:: ❗️የምግቡ መጠን: አንደሚያነሱት ነው::❗️ ሲንቀሳቀሱ መታወቂያ መያዞን እና እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅