የፃም ቡፌ (ሻይ ወይም ቡና አብሮ ይጨምራል) ሸገር ገበታ🍴የፃም ቡፌ (ሻይ ወይም ቡና አብሮ ይጨምራል) 💵 200 ብር (ቫትን ጨምሮ) 📌 ፉድ ላቨርስ አት አዲስ 📍ቦሌ, ከብርሀኔ አደሬ ህንፃ ጀርባ:: ማክ ስቱዲዬ አጠገብ:: ❗️የምግቡ መጠን: እንደፈለጉ ማንሳት ይቻላል ግን አንድ ሰሀን ለአንድ ሰው ነው:: ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫