የጤፍ ዋፍል ከ 3 ስኩፕ አይስ ክሬም ጋር:: (የፃም)ሸገር ገበታ🍴የጤፍ ዋፍል ከ 3 ስኩፕ አይስ ክሬም ጋር:: (የፃም)💵 ብር (ቫን ጨምሮ)📌 ዘ ሌጀንድ አይስ ክሬም እና ቡና📍ብስራተ ገብርኤል, አዶት መልቲፕሌክስ ግራውንድ ፍሎር:: ❗️የምግቡ መጠን: ለሁለት ሰው መጠቀም የሚችሉት:: ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅