የኔ ህብር ሸገር ገበታ🍴የኔ ህብር 💵 235 ብር (ቫን ጨምሮ)📌 ተምሳሌት ኪችን 📍ሳርቤት, አድማስ ፓቬሎን ጀርባ:: ❗️የምግቡ መጠን: ለ3 ሰው ይበቃል::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅