የበግ ጥብስ እና ቅቅልሸገር ገበታ🍴የበግ ጥብስ እና ቅቅል💵200 እና 200 ብር 📌 ጫቃ ኮፊ📍ቦሌ, ከ ፍሬንድ ሺፕ ሱፐር ማርኬት ጀርባ ሸራር ሆቴል ፊት ለፊት::❗️የምግቡ መጠን: ትንሽ / መካከለኛ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫