የሸገር ገበታ 15ኛ ዙር የምግብ ፎቶግራፊ እና ለ ገና በዕል ውድድርሸገር ገበታየሸገር ገበታ 15ኛ ዙር የምግብ ፎቶግራፊ እና ለ ገና በዕል ውድድር አጋጅቷል:: 5 አሸናፊዋች ይኖራል - ለበዕል ሞቅ እንዲሎት ኮንፈርቶች ከ ኮንፈርት አዲስ - የነፃ ምግብ ትኬቶች - ነፃ ሳሞንታዊ ኢንተርኔት ፓኬጅ ሙሉውን ሽልማት በሚመጣው ሳምንት እናሳውቃለን::