የሸገር ገበታ 11ኛው የምግብ ፎቶ ውድድር አሸናፊዋች
ሸገር ገበታከ48 ሰዕት በሁዋላ የሸገር ገበታ 11ኛው የምግብ ፎቶ ውድድር ተጠናቀቀ::
በዚህም መሰረት በተከታታዬች ምርጫ ያሸነፉት:
1ኛ #Abeni_999 በ2467 ድምፅ
2ኛ #ka1ab1 በ2175 ድምፅ
3ኛ #amantokee በ1964 ድምፅ
በሸገር ገበታ የተመረጡ ሁለት ምርጥ ፎቶዋች::
1ኛ #merhawit በ636 ድምፅ
2ኛ #amenwossen በ292 ድምፅ
አዲስ አመትን አስመልክቶ ሁሉም አሸናፊዋች ከጁፒተር ኢንተናሽናል ሆቴል 1ኪሎ ኬክ እና 6 ጠርሙስ የሚይዘውን አዲሱን ዶፔል ቢራ ይወስዳሉ:
አሸናፊዋች ሽልማታችሁን ለመቀበል አነጋግሩን::